Cohort-normalised vs 0 channels.
What is Ethio telecom?
Ethio telecom is a Telegram channel. The channel has 309.8K subscribers.
What goes into the 35.8
Channel activity.
Activity data not yet enriched. MTProto sync runs every ~20 min.
ኢትዮ ቴሌኮም በመላ ሀገራችን በሚገኙ ትምህርት ቤቶች ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች የመማሪያ ደብተር ድጋፍ አደረገ የኩባንያችን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ የመማሪያ ደብተር ልገሳ መርሃ-ግብሩን በይፋ ያስጀመሩ ሲሆን፤ በዚህም በመላ ሀገራችን በሚገኙ የተመረጡ ትምህርት ቤቶች ለሚማሩ 105,496 ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች 1,265,952 የመማሪያ ደብተሮች ድጋፍ ተደርጓል። ኩባንያችን #ለነገ_ተስፋዎች በሚል መሪ ሐሳብ ያዘጋጀው ይህ የአዲስ ዓመት የደብተር ልገሳ፤ ከ113.3 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት ሲሆን፣ ዓላማውም ተማሪዎች በትምህርት መርጃ መሣሪያዎች እጥረት ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው እንዳይቀሩ ተስፋ…READ FULL ▾
ለመደገፍ ነው። ኩባንያችን በሚከተለው ሰው-ተኮር ስትራቴጂ መሠረት፣ የደብተር ድጋፉ አካታችነትን ባረጋገጠ መልኩ በአዲስ አበባ እና በሁሉም የሀገራችን ክፍሎች አዲሱ የትምህርት ዘመን ከመጀመሩ በፊት የሚከናወን ነው። ይህ ተግባር በስትራቴጂያችን ተካትቶ በዕቅድ የሚተገበር ሲሆን፤ የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለማፍራትና በማህበረሰቡ ውስጥ የመደጋገፍ ባህልን ለማጎልበት የምናደርገው ተከታታይ ጥረት አካል ነው። ኢትዮ ቴሌኮም ባለፉት ሰባት ተከታታይ ዓመታት ለ483.8 ሺህ በላይ ተማሪዎች ከ434.1 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ በማድረግ የመማሪያ ደብተር ድጋፍ አድርጓል። #ለነገ_ተስፋዎች #ከግንኙነት_ባሻገር_ለወገን_አጋር! #በአዲስ_ጅማሮ_በአዲስ_ተስፋ_በአዲስ_ዕይታ_2019አዲስ_ዓመት! #Ethiotelecom #NextHorizon #CSR #ESG #GSMA #OECD #G6countries
Frequently asked questions.
What is Ethio telecom?▾
Ethio telecom is a Telegram channel. The channel has 309.8K subscribers.
How many subscribers does Ethio telecom have?▾
Ethio telecom has 309.8K subscribers. It has lost 2.4K subscribers in the last 30 days.
Is Ethio telecom legit?▾
Ethio telecom carries no safety flags in our index, though it is not verified by Telegram. Treat unsolicited financial advice with caution.
How do I join Ethio telecom?▾
Open t.me/ethio_telecom in the Telegram app, or use the Join Channel button on this page. Telegram Rankings is an independent index and is not affiliated with Ethio telecom.
Sources: Telegram MTProto (channel metadata, posts) · channel_history (daily subscriber snapshots). Composite score recomputed each sync against the index cohort.
The network
Part of the CommunityRankings network.
CommunityRankings
Find your community on Discord, Telegram or Rumble.
Visit →DiscordRankings
The Discord servers worth joining.
Visit →TelegramRankings
The Telegram channels worth following.
RumbleRankings
The Rumble creators worth watching.
Visit →
