Cohort-normalised vs 0 channels.
What is Ethio telecom?
Ethio telecom is a Telegram channel. With over 315.9K subscribers, it is a steadily growing community.
What goes into the 67.6
Channel activity.
Activity data not yet enriched. MTProto sync runs every ~20 min.
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር ክቡር ሰም ፋብሪዚ ጋር የዲጂታል ትራንስፎርሜሽንን ለማፋጠን ያለመ ስትራቴጂካዊ ውይይት አድርገዋል። ውይይቱ በኢትዮ ቴሌኮም እና በጣሊያን ኩባንያዎች መካከል የተጀመረውን ትብብር በማጠናከር፣ የሀገሪቱን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ለማፋጠንና ሁሉን አቀፍና አካታች የዜጎች ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ለማሳካት ያለመ ነው። ቀደም ሲል ከጣሊያኑ አስኮት ኢነርጂ (Ascot Energy) ጋር የቴሌኮምና የዲጂታል ኃይል አጠቃቀምን እና የአረንጓዴ መሠረተ ልማት እንቅስቃሴዎችን ለማሳደግ በጋራ የተጀመሩ ተግባራትን ገምግመዋል። ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት…READ FULL ▾
ቡር አምባሳደሩ ጋር በቴሌኮምና ዲጂታል መሠረተ ልማት ላይ የኃይል አስተማማኝነትን፣ የኦፕሬሽን ቅልጥፍናን እና የአካባቢ ጥበቃን የሚያሻሽሉ ዘላቂ ፕሮጀክቶችን በስፋት ለመተግበር በሚቻልባቸው ስትራቴጂዎች ዙሪያ መክረዋል። በተጨማሪም ከጣሊያኑ የልማት ፋይናንስ ተቋም (CDP) ጋር የተጀመረው ትብብር የተገመገመ ሲሆን፤ ይህም ለትላልቅ የዲጂታል መሠረተ ልማት እና ዘላቂ የኃይል ፕሮግራሞች የሚውል የፋይናንስ ድጋፍን በማረጋገጥ ላይ ያተኮረ ነው። እንዲሁም ከሌሎች የጣሊያን ኩባንያዎች ጋር ያለንን ግንኙነት ማስፋፋት በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይም ውይይት ተደርጓል። በውይይቱ ወቅት ክቡር አምባሳደሩ ኢትዮ ቴሌኮም በኢትዮጵያ የዲጂታል ኢኮኖሚ ውስጥ ያለውን ቁልፍና ወሳኝ ሚና አድንቀው፤ በዘርፉ የሚገኙ ሌሎችም የጣሊያን ኩባንያዎች ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ቀጣይነት ያለው አጋርነት እንዲፈጥሩ የሚያደርጉትን ጥረት አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አረጋግጠዋል።
Frequently asked questions.
What is Ethio telecom?▾
Ethio telecom is a Telegram channel. With over 315.9K subscribers, it is a steadily growing community.
How many subscribers does Ethio telecom have?▾
Ethio telecom has 315.9K subscribers. It has gained 3.3K subscribers in the last 30 days.
Is Ethio telecom legit?▾
Ethio telecom carries no safety flags in our index, though it is not verified by Telegram. Treat unsolicited financial advice with caution.
How do I join Ethio telecom?▾
Open t.me/ethio_telecom in the Telegram app, or use the Join Channel button on this page. Telegram Rankings is an independent index and is not affiliated with Ethio telecom.
Sources: Telegram MTProto (channel metadata, posts) · channel_history (daily subscriber snapshots). Composite score recomputed each sync against the index cohort.
The network
Part of the CommunityRankings network.
CommunityRankings
Find your community on Discord, Telegram or Rumble.
Visit →DiscordRankings
The Discord servers worth joining.
Visit →TelegramRankings
The Telegram channels worth following.
RumbleRankings
The Rumble creators worth watching.
Visit →