Cohort-normalised vs 0 channels.
What is The Secret (ታላቁ ኃይል)?
The Secret (ታላቁ ኃይል) is a Telegram channel. With over 9.1K subscribers, it is a steadily growing community.
What goes into the 27.2
Channel activity.
🚀 ግብዎን ከእኛ ጋር እውን ያድርጉ! ✅በሕይወታቸው ትልቅ ለውጥ የሚፈልጉ፣ አዲስ ታሪክ ለመስራት የተዘጋጁ እና ከእኛ ጋር በቅርበት በልዩ ፕሮጀክት (Project) ላይ መስራት የሚፈልጉ 10 ቁርጠኛ ሰዎችን እፈልጋለን። ✅ይህ ፕሮግራም ተራ ስልጠና ብቻ አይደለም: አብረን እየሰራን፣ አብረን የምናድግበት የለውጥ ጉዞ ነው። 🗝በዚህ ፕሮግራም የታቀፉ ሰዎች ምን ያገኛሉ? 🧠 አሸናፊ የአእምሮ ፕሮግራሚንግ (Mindset Shift) 💰 የገንዘብ እና የቢዝነስ እውቀት (Financial Intelligence) 🤝 ከእኛ ጋር በቀጥታ የመስራት እና የማማከር ዕድል (Direct Coaching) መስፈርቱ ቀላል ነው፡- ✅ለመማር…READ FULL ▾
እና በተግባር ለመለወጥ ዝግጁ የሆኑ። ✅ሰበብ የማይደረድሩ እና ለህልማቸው ታማኝ የሆኑ። ✅ያለውን አቅም ወደ ውጤት መቀየር የሚፈልጉ። ከእነዚህ 10 ምርጥ ሰዎች አንዱ መሆን ከፈለጉ ✅ አሁኑኑ @Ela216 ላይ #አብሮ_ማደግ ወይም #Growth_together ብለው ቴክስት ይላኩ። 👉@Ela216 1️⃣ ሙሉ ስም 2️⃣ ስልክ ቁጥር 3️⃣ ከተማ ቁርጠኝነታቸውን ለሚያሳዩ ቅድሚያ ይሰጣል!" 🏃♂️🏃♀ 👇👇👇 @Ela216 +251932123434 @the_secret_power
- Aug 26, 2026·1 month ago
ተመራማሪው እና “ከርታታው” ከዚያ ወደ ሚስተር ኤድሰን ላብራቶሪ አቅንቶ ከተመራማሪው ጋር ሥራ ለመስራት እንደመጣ ተናገረ፡፡ ከዓመታት በኋላ ሚስተር ኤድሰን ስለ እርሱና ባርነስ የመጀመሪያ ግንኙነት ሲናገር፣ “ተራ ባተሌ…
241 - Aug 26, 2026·1 month ago
Think and Grow Rich ሀሳቦች ቄሶች ናቸው ከቶማስ ኤድሰን ጋር ሽርክና የሚገባበትን መንገድ “ያሰበው" ሰው እውነት ነው ሀሳቦች ሀብት ወይም ወደ ሌላ ቁሳዊ ነገሮች ለመቀየር ከአላማ ቁርጠኝነት፣ ከጽናትና…
217· 3 - Aug 26, 2026·1 month ago
"ጊዜ የለኝም"፣ "ገንዘብ የለኝም"፣ "ሁኔታዎች አልተመቹም"... እነዚህ ምክንያቶች ናቸው ወይስ ለፍርሃትህ የሰጠሃቸው ሰበቦች? እውነታውን እንነጋገር፦ ማንም ሰው ሁኔታዎች 100% ተመቻችተውለት ስኬታማ አልሆነም።…
633· 9 - Aug 25, 2026·1 month ago
ለምን ገንዘብ ብቻ ሰውን ሀብታም አያደርገውም? ብዙ ሰዎች "ብዙ ገንዘብ ባገኝ ሀብታም እሆናለሁ" ብለው ያስባሉ። ነገር ግን ገንዘብ በራሱ ማንንም ሀብታም አያደርግም! ሎተሪ የወጣቸውን ወይም በድንገት ትልቅ ገንዘብ…
783· 16
Frequently asked questions.
What is The Secret (ታላቁ ኃይል)?▾
The Secret (ታላቁ ኃይል) is a Telegram channel. With over 9.1K subscribers, it is a steadily growing community.
How many subscribers does The Secret (ታላቁ ኃይል) have?▾
The Secret (ታላቁ ኃይል) has 9.1K subscribers. It has gained 143 subscribers in the last 30 days.
Is The Secret (ታላቁ ኃይል) legit?▾
The Secret (ታላቁ ኃይል) carries no safety flags in our index, though it is not verified by Telegram. Treat unsolicited financial advice with caution.
How do I join The Secret (ታላቁ ኃይል)?▾
Open t.me/the_secret_power in the Telegram app, or use the Join Channel button on this page. Telegram Rankings is an independent index and is not affiliated with The Secret (ታላቁ ኃይል).
Sources: Telegram MTProto (channel metadata, posts) · channel_history (daily subscriber snapshots). Composite score recomputed each sync against the index cohort.
The network
Part of the CommunityRankings network.
CommunityRankings
Find your community on Discord, Telegram or Rumble.
Visit →DiscordRankings
The Discord servers worth joining.
Visit →TelegramRankings
The Telegram channels worth following.
RumbleRankings
The Rumble creators worth watching.
Visit →
