Cohort-normalised vs 0 channels.
What is Man City Addis?
Man City Addis is a Telegram channel. With over 5.1K subscribers, it is a steadily growing community.
What goes into the 25.7
Channel activity.
💙 የፔፕ ጋርዲዮላ የንጹህ መጠጥ ውሃ ጉድጓድ ፕሮጀክት 🇪🇹 ለዓመታት ፔፕ ጋርዲዮላ እንደ ማንችስተር ሲቲ ደጋፊነታችን መቼም የማይረሱ ትውስታዎችን፣ ታላቅ ደስታን እና ሁልጊዜም በልባችን የምንይዛቸውን ድንቅ ጊዜዎችን ሰጥቶናል። አሁን ደግሞ እኛ የኢትዮጵያ ሲቲዘንስ (የሲቲ ደጋፊዎች) ምላሽ የምንሰጥበት ጊዜ ላይ ደርሰናል። ዛሬ በይፋ የምናበስረው፦ 💧 “የፔፕ ጋርዲዮላ የንጹህ መጠጥ ውሃ ጉድጓድ ፕሮጀክት” 💙 በኢትዮጵያ የምንገኝ የማንችስተር ሲቲ ደጋፊዎች በአንድነት በመሰብሰብ በፔፕ ጋርዲዮላ ስም በገጠር የሚገኝ አንድ ትምህርት ቤት ውስጥ የንጹህ መጠጥ ውሃ ጉድጓድ ለመገንባት እና ለሕፃናቱ ድጋፍ ለማድረግ…READ FULL ▾
ጅተናል። ይህ ከእግር ኳስ በላይ የሆነ ነገር ነው። የዚህ ፕሮጀክት ዋና ዓላማ ይህ ክለብ የሰጠንን ፍቅር፣ አንድነት እና ደስታ የሰዎችን ሕይወት ሊቀይር ወደሚችል ትርጉም ያለው መልካም ሥራ መቀየር ነው። በአሁኑ ወቅት ከበጎ ፈቃደኞች ጋር በጋራ እየሰራን ሲሆን፣ ይህ ፕሮጀክት በጣም ወደሚያስፈልግበት እና ለማህበረሰቡም ሆነ ለሕፃናቱ ትልቅ ተፅዕኖ ሊፈጥር ወደሚችልበት ቦታ ለማድረስ የተለያዩ አካባቢዎችን በጥንቃቄ እየገመገምን እንገኛለን። ማንኛውም አይነት አስተዋጽኦ ትንሽ አይባልም። 50 ብር፣ 100 ብር፣ 1000 ብር ወይም ከዚያ በላይ — እያንዳንዷ ሳንቲም ትልቅ ዋጋ አላት፣ እና ይህንን ፕሮጀክት እውን ለማድረግ አንድ እርምጃ ወደ ፊት ታቀርበናለች 💙 የበኩሉን አስተዋጽኦ የሚያበረክት እያንዳንዱ ደጋፊ የዚህ ፕሮጀክት አካል የሚሆን ሲሆን፣ የኢትዮጵያ ሲቲዘንስ ይህንን በጋራ ሲገነቡ ይፋዊ የደጋፊ መለያ ቁጥሩን (Supporter Number) ይቀበላል። 🏦 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) 1000355865936 👤 የሂሳብ ስ
- Aug 14, 2026·1 month ago
🗣️ ኤንዞ ማሬስካ ስለ እሁዱ የኮሚኒቲ ሺልድ ዋንጫ ጨዋታ "ለእኔ በግሌ ይህ የዋንጫ ነው... በጭራሽ የወዳጅነት ጨዋታ አይደለም። አሸንፈን ለማንሳት የተቻለንን ሁሉ እናደርጋለን!" 🏆🩵
714· 58 - Aug 13, 2026·1 month ago
ቲጃኒ ራይንደርስ ወደ አልቃዳሲ HERE WE GO [Fabrizo Romano] 🎖
1,031· 76 - Aug 13, 2026·1 month ago
🚨 Breaking ማንቸስተር ሲቲ በአሰልጣኝ ኤንዞ ማሬስካ ጥያቄ መሰረት ጥረት ለማድረግ ከወሰነ በኋላ ለቼልሲው ኤንዞ ፈርናንዴዝ 120 ሚሊዮን ዩሮ አቅርቧል። አሰልጣኙ ዝውውሩ እንዲጠናቀቅ እየወተወተ የሚገኝ…
1,107· 44 - Aug 13, 2026·1 month ago
OFFICIAL ጀረሚ ዶኩ ከማንችስተር ሲቲ ጋር እስከ 2031 ኮንትራት ፈርሟል
1,123· 60
Frequently asked questions.
What is Man City Addis?▾
Man City Addis is a Telegram channel. With over 5.1K subscribers, it is a steadily growing community.
How many subscribers does Man City Addis have?▾
Man City Addis has 5.1K subscribers. It has gained 220 subscribers in the last 30 days.
Is Man City Addis legit?▾
Man City Addis carries no safety flags in our index, though it is not verified by Telegram. Treat unsolicited financial advice with caution.
How do I join Man City Addis?▾
Open t.me/mancityaddis in the Telegram app, or use the Join Channel button on this page. Telegram Rankings is an independent index and is not affiliated with Man City Addis.
Sources: Telegram MTProto (channel metadata, posts) · channel_history (daily subscriber snapshots). Composite score recomputed each sync against the index cohort.
The network
Part of the CommunityRankings network.
CommunityRankings
Find your community on Discord, Telegram or Rumble.
Visit →DiscordRankings
The Discord servers worth joining.
Visit →TelegramRankings
The Telegram channels worth following.
RumbleRankings
The Rumble creators worth watching.
Visit →
