Cohort-normalised vs 0 channels.
What is FN SPORTS በኢትዮጵያ™?
FN SPORTS በኢትዮጵያ™ is a Telegram channel. With over 210.0K subscribers, it is a steadily growing community.
What goes into the 70.0
Channel activity.
Activity data not yet enriched. MTProto sync runs every ~20 min.
ለእናንተ ስንል አድማሳችንን አሰፋን !! ያለፉትን ጊዜያት ወደኋላ መለስ ብለን ስናያቸው በስፖርቱ ዓለም ብዙ አብረን ስቀናል፣ ተከራክረናል፣ በደስታም በንዴትም አብረን ዘልቀናል። 'ፕሪሚየር ሊግ ስፖርት በኢትዮጵያ' በሚለው ስያሜያችን ከ200,000 በላይ ተከታዮችን በማፍራት የአንድ ትልቅ ቤት ልጆች ለመሆን በቅተናል። ለዚህ ሁሉ ስኬት ዋናው ሞተራችን እናንተ ታማኝ ተከታዮቻችን ናችሁና ልናመሰግናችሁ እንወዳለን። 🙏 ግን ደግሞ... "ለውጥ ለሚፈልግ ሁልጊዜ አዲስ መንገድ አለ " ከዚህ ቀደም በዚህ ቻናል እንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን ብቻ እንደምንዘግብ ይታወቃል እግር ኳስ ደግሞ ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ በላይ ሰፊና…READ FULL ▾
እንደሆነ ከማንም የተሰወረ አይደለም። የእናንተም ፍላጎት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ መምጣቱን ተረድተናል። እኛም ይህንን ፍላጎት ለማርካት፣ ከጠበብንበት ጠርዝ ወጥተን አለምአቀፋዊ ይዘት ባለው መልኩ በታላቅ ዝግጅት ተመልሰናል። ዛሬ በይፋ FN-Sport (Football News) የተሰኘውን አዲሱንና የግል ብራንዳችንን በይፋ ልናበስርላችሁ እንወዳለን። FN-Sport የስም ለውጥ ብቻ አይደለም፤ የስራ ጥራትና የዝግጅት ልቀት ማሳያም ጭምር ሆኖ ብቅ ብሏል። በFN - SPORT፦ - ሁለንተናዊነት ፦ ከፕሪሚየር ሊጉ ባሻገር የላሊጋ፣ የሴሪአ፣ የቡንደስሊጋ፣ የሻምፒዮንስ ሊግ ፣ የሀገራት ጨዋታ እና የሀገር ውስጥ እግር ኳስ ትኩስ ዜናዎችን እናደርሳለን። - ከመረጃ ባሻገር ፦ ጥልቅ የሆኑ ታክቲካዊ ትንታኔዎች፣ የታዋቂ ተጫዋቾች የህይወት ታሪክና በሳምንቱ መጨረሻ የሚደረጉ ታላላቅ ጨዋታዎች ቅድመ-ዳሰሳ እና ድህረ ዳሰሳ እናቀርባለን። - የቀጥታ ስርጭት፦ ጨዋታዎችን ከየ ስታዲየማቸው በድምፅ እና በፅሑፍ በታላቅ ድምቀት በቦታው የታደማችሁ እ
Frequently asked questions.
What is FN SPORTS በኢትዮጵያ™?▾
FN SPORTS በኢትዮጵያ™ is a Telegram channel. With over 210.0K subscribers, it is a steadily growing community.
How many subscribers does FN SPORTS በኢትዮጵያ™ have?▾
FN SPORTS በኢትዮጵያ™ has 210K subscribers. It has gained 1.7K subscribers in the last 30 days.
Is FN SPORTS በኢትዮጵያ™ legit?▾
FN SPORTS በኢትዮጵያ™ carries no safety flags in our index, though it is not verified by Telegram. Treat unsolicited financial advice with caution.
How do I join FN SPORTS በኢትዮጵያ™?▾
Open t.me/FN_SPORTS in the Telegram app, or use the Join Channel button on this page. Telegram Rankings is an independent index and is not affiliated with FN SPORTS በኢትዮጵያ™.
Sources: Telegram MTProto (channel metadata, posts) · channel_history (daily subscriber snapshots). Composite score recomputed each sync against the index cohort.
The network
Part of the CommunityRankings network.
CommunityRankings
Find your community on Discord, Telegram or Rumble.
Visit →DiscordRankings
The Discord servers worth joining.
Visit →TelegramRankings
The Telegram channels worth following.
RumbleRankings
The Rumble creators worth watching.
Visit →
