Cohort-normalised vs 0 channels.
What is Abay Bank?
Abay Bank is a Telegram channel. With over 27.6K subscribers, it is a steadily growing community.
What goes into the 25.8
Channel activity.
Activity data not yet enriched. MTProto sync runs every ~20 min.
ዓባይ ባንክ አ.ማ በኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ በዋናው የገበያ መድረክ ላይ በይፋ ተመዘገበ ባንካችን በኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ (ESX) በዋናው የገበያ መድረክ ላይ በይፋ መመዝገቡን (Official Listing) እና አክስዮኖች መገበያየት መጀመሩን በዛሬው ዕለት በኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ዋና መሥሪያ ቤት በተደረገው የደወል መደወል ሥነ-ሥርዓት ላይ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህ ታላቅ ሥነ-ሥርዓት ላይ የዓባይ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ የኋላ ገሠሠ ባስተላለፉት መልዕክት፣ ባንኩ በዋናው የካፒታል ገበያ መድረክ መግባቱ ወሳኝ ምዕራፍ መሆኑን ጠቅሰው፣ የኢትዮጵያን ዕድገት ቀጣይነት ያለው፣…READ FULL ▾
ላና ሁሉን-አቀፍ ከማድረግ አንጻር የፋይናንስ ተደራሽነት ላይ በማተኮር እያንዳንዱ ዜጋ በተሰማራበት የንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ፋይናንስ እንዲያገኝ ለአገር ዕድገት የሚያደርገው አስተዋጽዖ እንዲያድግ ስትራቴጂያዊ አቅጣጫን አመላካች ነው ብለዋል። የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶ/ር ጥላሁን እስማኤል ካሳሁን በበኩላቸው “የዓባይ ባንክ በዋናው ገበያ ላይ መመዝገቡ ለኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ሥነ-ምሕዳር ዕድገት ትልቅ ዐቅም ይሆናል” ያሉ ሲሆን፣ በቀጣይ በሚያደርገው የካፒታል ማሰባሰብ ሥራ ሰፊ ድጋፍ እንደሚያደርጉ በይፋ አሳውቀዋል። “ምዝገባው ባንኩን ከኢንቨስተሮች ጋር በስፋት የሚያገናኝ፣ በገበያው ላይ ያለውን ተቀባይነት የሚጨምር እና ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት ቁልፍ አጋዥ እንዲሆን ይረዳዋል’’ ያሉት ደግሞ በመርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ሐና ተህልቁ ናቸው። የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን የዓባይ ባንክን የምዝገባ መግለጫ ግንቦት 3 ቀን 2018
Frequently asked questions.
What is Abay Bank?▾
Abay Bank is a Telegram channel. With over 27.6K subscribers, it is a steadily growing community.
How many subscribers does Abay Bank have?▾
Abay Bank has 27.6K subscribers. It has gained 141 subscribers in the last 30 days.
Is Abay Bank legit?▾
Abay Bank carries no safety flags in our index, though it is not verified by Telegram. Treat unsolicited financial advice with caution.
How do I join Abay Bank?▾
Open t.me/abaybanksharecompany in the Telegram app, or use the Join Channel button on this page. Telegram Rankings is an independent index and is not affiliated with Abay Bank.
Sources: Telegram MTProto (channel metadata, posts) · channel_history (daily subscriber snapshots). Composite score recomputed each sync against the index cohort.
The network
Part of the CommunityRankings network.
CommunityRankings
Find your community on Discord, Telegram or Rumble.
Visit →DiscordRankings
The Discord servers worth joining.
Visit →TelegramRankings
The Telegram channels worth following.
RumbleRankings
The Rumble creators worth watching.
Visit →