Cohort-normalised vs 0 channels.
What is ❤እግዚአብሔርን አመስግኑ❤?
❤እግዚአብሔርን አመስግኑ❤ is a Telegram channel. With over 49.8K subscribers, it is a steadily growing community.
What goes into the 40.8
Channel activity.
Activity data not yet enriched. MTProto sync runs every ~20 min.
ቁርባንን ከመቀበል በፊት የሚጸለይ ጸሎት የሐዋርያት ቅዳሴ ቁጥር 110 – 112 110 "ቁርባንን ከመቀበል አስቀድሞ ከቅዱስ ምሥጢር የሚቀበሉ ሁሉ እንዲህ ይበሉ ። አቤቱ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ርኩስት ከሆነች ከቤቴ ጣራ በታች ትገባ ዘንድ የሚገባኝ አይደለሁም:: እኔ አሳዝኜሃለሁና በፊትህም ክፉ ሥራ ሠርቻለሁና ። በእርአያህና በአምሳልህ የፈጠርከው ሥጋዬንና ነፍሴን ትእዛዝህን በማፍረስ አሳድፌያለሁና:: ሥራም ምንም ምን የለኝምና ::" 111 "ነገር ግን ስለ መፍጠርህና እኔን ለማዳን ሰው ስለ መሆንህ :: ስለ ክቡር መስቀልህም፣ ማሕየዊት ስለምትሆን ስለ ሞትህ፣ በሦስተኛው ቀን ስለ መነሣትህም ጌታዬ ሆይ ከበደልና…READ FULL ▾
ርገም ሁሉ ከኃጢአትና ከርኩሰትም ሁሉ ታነጻኝ ዘንድ እለምንሃለሁ፣ እማልድሃለሁም ::" 112 "የቅድስናህንም ምሥጢር በተቀበልሁት ጊዜ ለውቃቤ ለመፈራረጃ አይሁንብኝ :: ማረኝ ይቅርም በለኝ እንጂ:: የዓለም ሕይወት ሆይ በርሱ የኃጢአቴን ሥርየት የነፍሴንም ሕይወት ስጠኝ እንጂ:: በሁለት ወገን ድንግል በምትሆን በወለደችህ በእመቤታችን በቅድስት ማርያም ፣ በመጥምቁ ዮሐንስም አማላጅነት ፣ ክቡራን በሚሆኑ በመላእክትም በሰማዕታትና ፣ ለበጎ ነገር በሚጋደሉ በጻድቃንም ሁሉ ጸሎት እስከ ዘላለም ድረስ አሜን::" 🥰🙏 @igziyabhern 🥰
Frequently asked questions.
What is ❤እግዚአብሔርን አመስግኑ❤?▾
❤እግዚአብሔርን አመስግኑ❤ is a Telegram channel. With over 49.8K subscribers, it is a steadily growing community.
How many subscribers does ❤እግዚአብሔርን አመስግኑ❤ have?▾
❤እግዚአብሔርን አመስግኑ❤ has 49.8K subscribers. It has gained 599 subscribers in the last 30 days.
Is ❤እግዚአብሔርን አመስግኑ❤ legit?▾
❤እግዚአብሔርን አመስግኑ❤ carries no safety flags in our index, though it is not verified by Telegram. Treat unsolicited financial advice with caution.
How do I join ❤እግዚአብሔርን አመስግኑ❤?▾
Open t.me/igziyabhern in the Telegram app, or use the Join Channel button on this page. Telegram Rankings is an independent index and is not affiliated with ❤እግዚአብሔርን አመስግኑ❤.
Sources: Telegram MTProto (channel metadata, posts) · channel_history (daily subscriber snapshots). Composite score recomputed each sync against the index cohort.
The network
Part of the CommunityRankings network.
CommunityRankings
Find your community on Discord, Telegram or Rumble.
Visit →DiscordRankings
The Discord servers worth joining.
Visit →TelegramRankings
The Telegram channels worth following.
RumbleRankings
The Rumble creators worth watching.
Visit →
