Ethio University News®
Cohort-normalised vs 0 channels.
What is Ethio University News®?
Ethio University News® is a Telegram channel. The channel has 138.3K subscribers.
What goes into the 28.4
Channel activity.
Activity data not yet enriched. MTProto sync runs every ~20 min.
የተማሪዎቹ ጥያቄ ምንድነው ? " ውሳኔው ተቀባይነት የሌለው ነው " - ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የ3ኛ ዓመት ትምህርታቸውን ሲያጠናቅቁ ለ1 ዓመት የማስተማር አገልግሎት እንዲሰጡ የሚያስገድደው መመሪያ በ2019 የትምህርት ዘመን ተግባራዊ መሆን ይጀምራል መባሉን መዘገቡ ይታወቃል። ውሳኔው በሚመለከት ለምክር ቤት አባላት ቀርበው ያብራሩት የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) " ለመምህራን የሚቀርበው ጥቅማጥቅምና ደመወዝ በቂ አለመሆን ለመምህራን እጥረት ምክንያት እንደሆነ " አስረድተዋል። ይህም አዲስ መምህራንን በበቂ ሁኔታ ለማፍራት አስቸጋሪ እንዳረገው ተገልጿል። ይህንንም ለመቅረፍ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች…READ FULL ▾
ንድ ዓመት የማስተማር አገልግሎት ሲሰጡ፣ የበለጠ የመምህርነት ሙያ ፍቅር ሊያጎለብቱ እንደሚችሉም መገለጹን ተከትሎ ጉዳዩ የሚመለከታቸው የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ዘንድ ውሳኔው ከፍተኛ ቅሬታ ፈጥሯል። ጉዳዩ ከተሰማበት ቀን አንስቶ በተለያዩ የሃገሪቱ ዩንቨርስቲዎች መነጋገሪያ የሆነው ይህ ውሳኔ በአንዳንድ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎች ተቃውሞ ለማሰማት ሰልፍ ማድረጋቸውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከተማሪዎች ሰምቷል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከበርካታ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ስለጉዳዩ በማነጋገር እንደተረዳው ጉዳዩን በሚዲያ ላይ ከመስማት በቀር በአሁኑ ሰዓት የሦስተኛ ዓመት ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሚገኙ ተማሪዎች የሚቀጥለው አመት የማስተማር አገልግሎት ስለመስጠታቸው ከዩኒቨርሲቲያቸው በኩል የተገለጸላቸው ነገር የለም። ከሃዋሳ ፣ ባህርዳር፣ ወለጋ፣ አምቦ፣ ደምቢ ዶሎ፣ መደወላቡ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ድሬዳዋ፣ ሐዋሳ ፣ ደብረ ብርሃን እንዲሁም ከአርባምንጭ ዩንቨርሲቲዎች ያነጋገርናቸው ተማሪዎች ጉዳዩን በመደናገጥ መስማታቸውን ገልጸው ውሳኔውን ግራ አጋቢ ሲሉ ገልጸውታል።
Frequently asked questions.
What is Ethio University News®?▾
Ethio University News® is a Telegram channel. The channel has 138.3K subscribers.
How many subscribers does Ethio University News® have?▾
Ethio University News® has 138.3K subscribers. It has lost 1.6K subscribers in the last 30 days.
Is Ethio University News® legit?▾
Ethio University News® carries no safety flags in our index, though it is not verified by Telegram. Treat unsolicited financial advice with caution.
How do I join Ethio University News®?▾
Open t.me/Ethiopian_Minister_Of_Education in the Telegram app, or use the Join Channel button on this page. Telegram Rankings is an independent index and is not affiliated with Ethio University News®.
Sources: Telegram MTProto (channel metadata, posts) · channel_history (daily subscriber snapshots). Composite score recomputed each sync against the index cohort.
The network
Part of the CommunityRankings network.
CommunityRankings
Find your community on Discord, Telegram or Rumble.
Visit →DiscordRankings
The Discord servers worth joining.
Visit →TelegramRankings
The Telegram channels worth following.
RumbleRankings
The Rumble creators worth watching.
Visit →