LIVE INDEX·29,495 channels
19:36 UTC
Rank#920 in indexDormant
E-LMIS - ብቁ Telegram channel profile photo

E-LMIS - ብቁ

Join Channel →t.me/bequelmis1
Composite score
52.2/100

Cohort-normalised vs 0 channels.

Subscribers
106.7K
7d growth
+238
30d growth
+1.5K
Last post
Jul 10, 2026
Tracked since
Jun 2026
Our read

What is E-LMIS - ብቁ?

E-LMIS - ብቁ is a Telegram channel. With over 106.7K subscribers, it is a steadily growing community.

Score inputs · v3.2 · 5 componentsMETHODOLOGY →

What goes into the 52.2

×2.0Size
106.7K subs
×1.0Activity
97.1K views/post
×1.5Growth
+238 (7d)
×0.5Trust
Clear
×1.0Category fit
bars show each component's weight; values are this channel's inputsweighted, then scored out of 100
Activity · last 30 days

Channel activity.

Posts last 30d
0
Avg views/post
97.1K
Avg reactions
280
Last post
2 months ago
Subscriber growth · 60 days tracked

Subscriber growth · last 90 days

Subscribers now
106.7K
7-day change
+238
+0.2%
30-day change
+1.5K
+1.5%
Period peak
106.7K
23 Sept 2026
Days tracked
60
since 25 Jun 2026
Trend
↗ Rising
over the period: +2.8%source: channel_history · daily
Pinned message · pinned Jul 1, 2024
🌏ለውጭ ሃገር የሥራ ስምሪት ተመዝግባችሁ በመጠባበቅ ላይ ላላችሁ ዜጎች! የሥራና ክህሎት ሚንስቴር የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይልን ባለፉት ሁለት ዓመታት ወደ 4 የመዳረሻ ሃገራት የሁለትዮሽ ስምምነት በመፈጸም ዜጎች መብታቸው፣ ደህንነታቸው እና ክብራቸው ተጠብቆ እንዲሰማሩ ሲደረግ ቆይቷል። አሁን ደግሞ ዜጎች ለሥራ የሚሄዱባቸውን የመዳረሻ ሃገራት በማስፋት ዜጎች በሰፊው የእድሉ ተጠቃሚ እንዲሆኑ ለማድረግ ከተጨማሪ ሁለት ሃገራት ጋር የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈጽሞ ወደ ስራ ተገብቷል። በአሁኑ ሰዓት ሃገራችን ስምምነት በመፈጸም የሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የምታሰማራባቸው የመካከለኛው ምስራቅ…READ FULL ▾

ሳውዲ አረቢያ፣ ዩናይትድ አረብ ኢምሬትስ፣ ኳታር፣ ጆርዳን፣ ሊባኖስ እና ኩዌት ሲሆኑ በአውሮፓ እና በኢሺያ ደግሞ ከተለያዩ የሰው ሃይል ፍላጎት ካላቸው ካምፓኒዎች ጋር ስምምነት በመፈጸም በሚያቀርቡት ጥያቄ እና መስፈርት መሰረት የሰለጠነ የሰው ሃይል እያሰማራ ይገኛል። በመሆኑም ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና ከቴክኒክና ሞያ ኮሌጆች ተመርቃችሁ ሲስተሙ ላይ ተመዝግባችሁ ለውጭ ሃገር የስራ ስምሪት በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ ዜጎች በተለያየ ሃገር በሚገኙ ቀጣሪ ድርጅቶች ስትመዘግቡ ያስገባችሁትን የተለያዩ መረጃዎች ማየት እንዲችሉ የሲስተም አክሰስ የተሰጣቸው በመሆኑ ቀጣሪ ድርጅቶቹ መረጃዎቻችሁን በማየት ለስራ እስኪመርጧችሁ በትዕግስት እንድትጠባበቁ እንዲሁም ያልተሟላ መረጃ ያላችሁ ዜጎች መረጃዎቻችሁን እንድታሟሉ እናሳስባለን። ለተመዘገባችሁ መልካም ዕድልን እንመኛለን። ላልተመዘገባችሁ ዜጎች በመመዝገብ ዕድላችሁን እንድትሞክሩ እናሳስባለን። ✨ብቁ ሰራተኛ • ብቁ ቀጣሪ • ብቁ ውሳኔ ሰጪ! 💼የሥራ ባለቤት እርስዎ ኖት!

Recent posts · last 4
  • Jul 10, 2026·2 months ago

    📢 ለሁሉም የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ፈቃድ አመልካቾች በሙሉ በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ (UAE) የሥራ ፈቃድ ሂደት ላይ የማመልከቻ ሂደታችሁ ሳይጠናቀቅ ለቀረ አመልካቾች፤ ጉዳያችሁን በአግባቡ…

    53,631· 756
  • Jul 9, 2026·2 months ago

    🎓🌍የስልጠና እድል 🚀Yokogawa Electric Corporation ከInternational Organization for Migration (IOM) እና የኢትዮጵያ የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ለኢትዮጵያውያን…

    58,939· 356
  • Jul 7, 2026·2 months ago

    🚀 ሜድሮክ ኮንስትራክሽን ኢትዮጵያ ኃ.የተ.የግል ማህበር በሥራና ክህሎት ሚኒስትር በለማው የኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት E-LMIS በኩል ከታች በተዘረዘሩት የሥራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።…

    52,470· 277
  • Jul 6, 2026·2 months ago

    📎 Media post

    63,708

Frequently asked questions.

What is E-LMIS - ብቁ?

E-LMIS - ብቁ is a Telegram channel. With over 106.7K subscribers, it is a steadily growing community.

How many subscribers does E-LMIS - ብቁ have?

E-LMIS - ብቁ has 106.7K subscribers. It has gained 1.5K subscribers in the last 30 days.

Is E-LMIS - ብቁ legit?

E-LMIS - ብቁ carries no safety flags in our index, though it is not verified by Telegram. Treat unsolicited financial advice with caution.

How do I join E-LMIS - ብቁ?

Open t.me/bequelmis1 in the Telegram app, or use the Join Channel button on this page. Telegram Rankings is an independent index and is not affiliated with E-LMIS - ብቁ.

Data provenance
Last synced
13h ago
Methodology
v3.2
Sync cadence
~20 min
Days tracked
60

Sources: Telegram MTProto (channel metadata, posts) · channel_history (daily subscriber snapshots). Composite score recomputed each sync against the index cohort.